የነገው የመስቀል አደባባይ ሰልፍ
የነገው የመስቀል አደባባይ ሰልፍ የትግራይ ሰላምና ለውጥ ምክር ቤት ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚያካሂደው ሰላማዊ ሰልፍ ፦ - በትግራይ እናቶች ላይ የሚፈጸሙ እንግልቶችን፣ - የወጣቶች አስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ፣ ሞትና ስደትን - የሰብዓዊ ችግሮችን ለመቃወም እንዲሁም የፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲተገበር እና ፌዴራል መንግሥት ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ለመጠየቅ ነው። ምክር ቤቱ ሰልፉ የትግራይ ሕዝብ ሰላም ወዳድነትን እና ጦርነት ጠልነትን የሚያንፀባርቅ መሆኑን በመግለጽ፣ በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርቧል። በሌላ በኩል፣ ህወሓት በሰልፉ ላይ ጠንካራ ተቃውሞ በማሰማት፣ ሰልፉ " በትግራይ ሕዝብ ላይ ያነጣጠረ የህልውና ፀር እንቅስቃሴ " መሆኑን ገልጿል። የሰልፉ አዘጋጆችም ፦ - ከታሪክ - ከሞራል - ከህግ ተጠያቂነት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗