#ሰበር ዜና
#ሰበር ዜና በዶናልድ ትራምፕ እና በቤንያሚን ኔታንያሁ መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተፈጠረ! የግጭቱ መነሻ ምንድን ነው?ኔታንያሁ አሜሪካ ዘመናዊ የኤፍ-35 (F-35) ተዋጊ ጄቶችን ለቱርክ ለመሸጥ ወይም ሀገሪቱን በድጋሚ በፕሮግራሙ ውስጥ ለማካተት ያቀደችውን ስምምነት በይፋ መቃወማቸውን ተከትሎ ነው። ኔታንያሁ በቅርቡ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ቱርክ በፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ስር "አስተማማኝ አጋር" አይደለችም በማለት፣ ይህ የጦር መሳሪያ ሽያጭ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የሃይል ሚዛን ያናጋል ሲሉ ዋሽንግተንን አሳስበዋል። ይህ የኔታንያሁ ይፋዊ ጣልቃ ገብነት በዋይት ሀውስ ውስጥ ከፍተኛ ብስጭት ቀስቅሷል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኔታንያሁ በአሜሪካ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውሳኔ ላይ ጣልቃ የመግባት "ምንም መብት የላቸውም" በሚል ክፉኛ መቆጣታቸው ተገልጿል። የታቀደው ስብሰባ…
Read the full story at addis_reporter ↗