በርካታ የአሜሪካ ወታደሮች ተጎዱ‼️
በርካታ የአሜሪካ ወታደሮች ተጎዱ‼️ ኢራን ጆርዳን በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ቤዝ ላይ በፈፀመችው የሚሳኤል ጥቃት በርካታ ወታደሮች መጎዳታቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት እንዳረጋገጡለት ነገር ግን ቁጥሮቹን ለመግለፅ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ CBS ዘግቧል። አሜሪካ እና ኢራን ከባድ የተኩስ ልውውጥ ውስጥ ሲሆኑ አሜሪካ የኢራንን መሰረተ ልማት እና ድልድዮችን እያጠቃች ትገኛለች። የኢራን ዋና የኤሌክትሪክ መስመር ጉዳት ያስተናገደ ሲሆን የቴህራን ዜጎች ኤሌክትሪክ ቆጥበው እንዲጠቀሙ ኢራን ለዜጎቿ መልዕክት አስተላልፋለች። ኢራን በባህሬን እና ኩዬት የሚሳኤል ጥቃቷን የቀጠለች ሲሆን ኩዬት ለኢራን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ማቀዷን በመግለፅ ለዜጎቿ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፋለች። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗