(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢራቅ መንግሥት የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን ሳይጠቀም ነዳጅ ወደ ውጭ ለመላክ የሚያስችለውን ወሳኝ የኃይል አቅርቦት መስመር መልሶ መገንባትን ጨምሮ፣ ከምዕራባውያን የነዳጅ ኩባንያዎች ጋር በርካታ ስምምነቶችን ተፈራርሟል።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢራቅ መንግሥት የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን ሳይጠቀም ነዳጅ ወደ ውጭ ለመላክ የሚያስችለውን ወሳኝ የኃይል አቅርቦት መስመር መልሶ መገንባትን ጨምሮ፣ ከምዕራባውያን የነዳጅ ኩባንያዎች ጋር በርካታ ስምምነቶችን ተፈራርሟል። ባቅዳድ በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ በምትፈልግበት በዚህ ወቅት የተደረሱት እነዚህ የቅድሚያ ስምምነቶች፣ አርብ ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በተካሄደው የአሜሪካ-ኢራቅ የንግድ ጉባኤ ላይ የተፈረሙ ናቸው። በተያያዘም ኢራቅ እና ሶሪያ በሰሜን ኢራቅ ከሚገኘውና በነዳጅ ሀብት ከበለጸገው የኪርኩክ ክልል ተነስቶ እስከ ሶሪያው የሜዲትራኒያን ወደብ ባኒያስ ድረስ የሚዘረጋውን እና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት አቋርጦ የነበረውን የኢራቅ-ሶሪያ የድፍድፍ ነዳጅ መስመር ዳግም ለመገንባት የሚያስችል የትብብር…
Read the full story at zehabeshanews ↗