የዝንጀሮ መንጋን የመቀነስ እርምጃ‼

WASULIFEneutral2026-07-18 10:12:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዝንጀሮ መንጋን የመቀነስ እርምጃ‼ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ የዝንጀሮ መንጋዎች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች (በቴሌቪዥን ሰፈር፣ በዩኒቨርሲቲው፣ በአየር ማረፊያውና በሆስፒታሉ) በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ እውክታና ጉዳት ማድረሳቸውን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ችግሩን ለመፍታት ከፍርድ ቤት በደረሰው ውሳኔ መሠረት፣ ከሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም (10/11/2018 ዓ.ም) ጀምሮ በተጠና መንገድ የዝንጀሮዎቹን ቁጥር የመቀነስ እርምጃ ይጀምራል። በመሆኑም የአካባቢው ማኅበረሰብ የጥይት ተኩስ ድምፅ ቢሰማ እንዳይደናገጥና አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ጽሕፈት ቤቱ አሳስቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]