የማንኩሳ - ብርሸለቆ - የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት።
የማንኩሳ - ብርሸለቆ - የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት። በ2013 ዓ.ም በ845 ሚሊዮን ብር የፌዴራል በጀት ግንባታው ተጀምሮ የነበረውና ከሰኔ 2015 እስከ ጥር 2018 ዓ.ም ድረስ ተቋርጦ የቆየው የማንኩሳ - ብርሸለቆ - 145 ቀበሌ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ከአራት ወራት በፊት ወደ ሥራ ተመልሷል። በአሁኑ ወቅት የመሬት ጠረጋ እና የዲች ማፋሰሻ ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። የጃቢጠህናን ወረዳ (145 ቀበሌ) ነዋሪዎች የአካባቢው የግብርና ምርት በመንገድ ችግር ምክንያት ሲስተጓጎል መቆየቱን አስታውሰው፣ ፕሮጀክቱ በመጀመሩ ቢደሰቱም አሁንም በሙሉ አቅሙ እየተሠራ አለመሆኑን ገልጸዋል። የጃቢጠህናን ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ የቻለ ይርጋም ፕሮጀክቱ ገና በሙሉ አቅሙ እንዳልገባ አረጋግጠው፣ ወረዳው አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። የፕሮጀክቱ ሥራ…
Read the full story at amharamassmedia ↗