" ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር በመተባበር ወጣቶችን ለሞትና ለስደት እንደዳረገ ነው " - አቶ ጌታቸው ረዳ
" ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር በመተባበር ወጣቶችን ለሞትና ለስደት እንደዳረገ ነው " - አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ የሰላምና የለውጥ ምክር ቤት አዘጋጅነት "አፈሳ ይቁም፣ ሰላም ይስፈን" በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፉ በክልሉ የሚታየው የውጥረት ሁኔታ እንዲያበቃና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጥሪ ያቀረበ ነበር። ሰልፈ ላይ የተገኙት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲተገበር የነበረው ጥረት በ "ሙሉ ስልጣንን ለመቆጣጠር በሚፈልግ ቡድን" መሰናከሉን ተናግረዋል። እንደ ገለጻቸው፣ ስምምነቱ ሳይተገበር "ፈርሷል" የሚል ትርክት በመፍጠር ከሻዕቢያ ጋር መቀናጀት እንደተመረጠ ገልጸዋል። አቶ ጌታቸው በንግግራቸው፣ ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር በመተባበር በትግራይ ውስጥ ሁከት እንዳባባሰ፣ ወጣቶችን ለሞትና ለስደት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗