ትልቁ የተግባቦት ችግር ከንግግር ወይስ ከማዳመጥ ይከሰታል ?

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-18 11:26:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትልቁ የተግባቦት ችግር ከንግግር ወይስ ከማዳመጥ ይከሰታል ? በተግባቦት ሳይንስ ውስጥ እንደተረጋገጠው እና በተግባርም እንደሚታየው፣ አብዛኞቹ አለመግባባቶች የሚቀሰቀሱት የቃላት እጥረት ኖሮ ወይም መልዕክትን በግልጽ መናገር ባለመቻላችን ሳይሆን፣ ከአድማጭነት ሚናችን ድክመት የተነሳ ነው። ታዋቂው ጸሐፊ ስቴፈን ኮቪ “ትልቁ የኮሙዩኒኬሽን ችግር ለመረዳት አለማዳመጣችን ነው፤ የምናዳምጠው ለመመለስ ብቻ ነው” እንዳለው፣ ትልቁ የተግባቦት ስብራት የሚጀምረው እዚህ ጋ ነው። ሰዎች ሐሳባቸውን በሚያጋሩን ወቅት፣ ትኩረታችንን ሙሉ በሙሉ እነሱን ለመረዳት ላይ ከማድረግ ይልቅ ንግግራቸውን ሲጨርሱ የምንሰጠውን አጸፋዊ መልስ፣ የምናቀርበውን የመከራከሪያ ነጥብ ወይም የምንሰጠውን ትችት በአእምሯችን ውስጥ አስቀድመን በማዘጋጀት ላይ እንጠመዳለን። ይህ ዓይነቱ አካሄድ በሰዎች መካከል ሊኖር የሚገባውን…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]