ተማሪዎች ላይ ጥቃት ተፈፀመ‼️
ተማሪዎች ላይ ጥቃት ተፈፀመ‼️ በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትነው በሚመለሱ ተማሪዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አምስት ተማሪዎች መጎዳታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በወረዳው የሚገኙ እና ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የቢቢሲ ምንጮች ሐሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ በቢቡኝ ወረዳ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ወደ ቀያቸው በመኪና በሚመለሱ ተማሪዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። በጥቃቱ ቀላል እና ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በቢቡኝ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆናቸውንም ተገልጿል። ቢቢሲ በአካባቢው ከሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ቡድን በጥቃቱ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረት አልተሳካም። ጥቃቱ የደረሰው በወረዳው…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗