የጣና ሀይቅን በአለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችለው የቅርስ መምረጫ ሰነድ በዮኔስኮ ተቀባይነትን አገኘ

ZENA24NOWneutral2026-07-18 12:00:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጣና ሀይቅን በአለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችለው የቅርስ መምረጫ ሰነድ በዮኔስኮ ተቀባይነትን አገኘ በአማራ ክልል የሚገኙ የመስህብ ሀብቶችን በማልማትና በማስተዋወቅ ፣የባህልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪውን በማሳደግ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ እምቢአለ ለብስራት ሬዲዮ አንደተናገሩት የጣና ሀይቅ፣ ደሴተ ገዳማትን እና አዋሳኝ ባህር ሸሽ መልክአ ምድር የተፈጥሮ እና የባህል መካነ ቅርስን በዩኔስኮ አለም አቀፍ ቅርስነት መዝገብ ውስጥ እንዲሰፍሩ ለማድረግ በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል። እንዲሁም የጣና ሀይቅ ደሴት ገዳማትና አዋሳኝ ባህር ሸሽ መልክአ ምድር ባህላዊና ተፈጥሮአዊ ቅርሶች ስር የተከለሉ ስፍራዎችን ሊያመለክት የሚያስችል ረቂቅ ደንብን ለማዘጋጀት ጥረት ሲደረግ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]