ኢትዮጵያን ዳግም አታቁስሏት!
ኢትዮጵያን ዳግም አታቁስሏት! አንድን ሀገር ሀገር የሚያሰኛት የድንበር መስመር ወይም የመሬት ስፋት ብቻ አይደለም። በውስጧ የሚኖሩ ሕዝቦች በጋራ የገነቡት ታሪክ፣ የተጋሩት ዕጣ ፈንታ፣ የደሙለት ሰንደቅ ዓላማ እና በክፉም በደጉም አብረው የቆሙበት የሕልውና ትስስር ጭምር እንጂ። ባለፉት ዓመታት ግን በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የተከሰተው ፖለቲካዊ ተውኔት ይህንን እውነት የሚክድ ነው። ሀገርን የሚያፈርሱ እና ሕዝብን የሚያናቁሩ አደገኛ አጀንዳዎች ሲስተናገዱ ቆይተዋል። ለዚህ አፍራሽ ሚና ደግሞ በዋና ተዋናይነት የሚጠቀሰው ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ነው። ቡድኑ ሥልጣን ላይ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ያሳየው አካሄድ በአንድ ግዙፍ ጥያቄ ፊት እንድንቆም ያደርገናል። የቡድኑ አባላት ኢትዮጵያ ምን ብታደርጋቸው ነው ይሕን ያህል ከሰፈራቸው በታች ለማድረግ የተነሱት? የሚል ጥያቄ ያስነሳል። 🛑 የሀገሪቱን…
Read the full story at amharamassmedia ↗