#ጥቆማ
#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (AAU-MCS) በማቋቋም በ2019 ዓ.ም ከ1ኛ-7ኛ ክፍል ለማስተማር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል። በመሆኑም ልጆቻችሁን በሚከፈተው የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች የሚከተሉትን መረጃዎች ልታውቁ ይገባል፦ የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 14-21/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ 5 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢዩልት ኢንቫይሮንመንት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር E04 ትምህርት ቤቱ የሚገኝበት ቦታ፦ 5 ኪሎ (በቀድሞው የድኅረ ምረቃ/ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ) የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 1,000 ሲሆን፤ በቀጣይ ወርሃዊ የክፍያ መጠን ይገለጻል ተብሏል። የሚያስፈልጉ ሰነዶች ● የተመዝጋቢ ልጆች የልደት ካርድ ● ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት ● ሁለት የወላጅ እና አራት…
Read the full story at tikvahuniversity ↗