የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነት እና ጀግንነት ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-18 12:43:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነት እና ጀግንነት ነው። የግጭትን ኪሳራ፤ የሕዝብን ሰቆቃ፤ የሀገርን ውድመት፤ የንጹሐንን ሞት የአክሳሪ መንገድን ጥፋት ተረድተው የሰላምን ፈለግ የተከተሉ ታጣቂዎች ለራሳቸው እና ለሕዝባቸው ውለታን ውለዋል። የሰላምን አሥፈላጊነት ተገንዝበው፤ ሰላምን ሽተው፤ የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች ዛሬ ላይ ለሰላም እየሠሩ ነው። የአማራ ሕዝብ ችግር በግጭት እንደማይፈታ ያመኑ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። ከክልሉ መንግሥት ጋር የሰላም ሥምምነትም ተፈራርመዋል። በተሳሳተ የትግል አቅጣጫ ተሰልፈው ሕዝብ መከራ እና በደል መቀበሉን፤ በአካባቢው በነጻነት እንዳይንቀሳቀስ መደረጉን፤ ለማኅበራዊ እና ለኢኮኖሚያዊ ጫና መጋለጡን በመገንዘባቸው የሰላምን አማራጭ መቀበላቸውን ታጣቂዎች በተደጋጋሚ ገልጸዋል። ጥያቄዎችን በጦር መሥሪያ ሳይኾን በውይይት እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]