"ኢትዮጵያ ሁሉንም ጠርታለች"

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-18 14:30:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ኢትዮጵያ ሁሉንም ጠርታለች" ኢትዮጵያውያን ሀገር በጠራቻቸው፣ ኑ ባለቻቸው ጊዜ ተነስተው መገስገስ፣ እናታቸው ኑ ወደ አለችበት ሥፍራ ሁሉ መድረስ ያውቁበታል። ሀገር ጠርታቸው የቀሩበት፣ ሀገር ድረሱ ብላቸው የዘገዩበት፣ ሀገር ኑ ብላቸው ፊታቸውን ያዞሩበት፣ እፈልጋችኋለሁ ብላቸው የራቁበት ዘመን የላቸውም። ሀገር ስትጠራቸው ሠንደቅ ዓላማዋን ለብሰው በፍቅር ይገሰግሳሉ፤ በተባሉበት ጊዜ ቦታ በፍጥነት ይደርሳሉ። ሀገር እየጠራቻቸው ተነስተው ጠላቶቿን ድል ነስተዋል፤ በታሪክ የከበረውን ገድል ፈጽመዋል፤ ሀገር እየጠራቻቸው ድንበሯን አጥረው፣ ዳሯን እሳት አድርገው ኖረዋል። ሊደፍሯት የከጀሉትን ሁሉ ድባቅ መተዋል። አሁንም ኢትዮጵያ ሁሉንም ልጆቿን ጠርታለች። ለምክክር ለውይይት ተሠብሠቡ ብላለች። ልጆቿም የእናታቸውን ጥሪ አክብረው ለምክክር ተሠባሥበዋል፤ በአንድ አዳራሽ ከትመዋል። ቀድሞ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]