የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በዛሬው ዕለት መግለጫ የሰጡ ሲሆን ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መሀከል፡-
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በዛሬው ዕለት መግለጫ የሰጡ ሲሆን ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መሀከል፡- 👉 ሀገራዊ መግባባት በክርክርና በአብላጫ ድምጽ የሚወሰን እንዳልሆነ አውቀናል፡፡ 👉 ልሂቃንና ማህበረሰቡ አብረው ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተው የሚመክሩበት ጊዜ ስለሆነ ሁለቱንም አንድ ወለል ላይ ማምጣቱ በጣም ተገቢ ነው፡፡ 👉 ሂደቱን የተሳለጠ ለማድረግ ተጨማሪ ግብአቶች እየሰጠን እንገኛለን፡፡ 👉 የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ የተዋጣለት መሆኑን ስናስተውል ብዙዎች ወደ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ መጥተዋል፡፡ 👉 ከአሁን በፊት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጋር ያልሰሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች መጥተዋል፤ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ 👉 በስተመጨረሻም ቢሆን መካተት ፈልገው የጠየቁትን እንዲካተቱ አድርገናል፤ ይሄ ደግሞ ለሀገራችን አስፈላጊ ነው፡፡ 👉 እስካሁን ያልመጡ…
Read the full story at addis_news ↗