ፋኖ የተባለ ነውረኛ አሸባሪ ቡድን በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ግፍና ስቃይ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰምቶም ተነግሮም አያውቅም::
ፋኖ የተባለ ነውረኛ አሸባሪ ቡድን በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ግፍና ስቃይ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰምቶም ተነግሮም አያውቅም:: በወረዳው የሚገኙ እና ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የቢቢሲ ምንጮች ሐሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ በቢቡኝ ወረዳ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ወደ ቀያቸው በመኪና በሚመለሱ ተማሪዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። የወረዳው ባለሥልጣናት ጥቃት ከደረሰባቸው ተማሪዎች መካከል ሁለቱ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው እና ቀሪዎቹ ሦስቱ ግን ቀላል የሚባል ጉዳት እንዳጋጠማቸው ገልጸዋል። በጥቃቱ የተጉዱት እና ቀላል እና ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በቢቡኝ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆናቸውንም ጨምረው አስረድተዋል። ቢቢሲ በአካባቢው ከሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ቡድን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗