የጣና ሀይቅን በአለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችለው የቅርስ መምረጫ ሰነድ በዮኔስኮ ተቀባይነትን አገኘ
የጣና ሀይቅን በአለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችለው የቅርስ መምረጫ ሰነድ በዮኔስኮ ተቀባይነትን አገኘ በአማራ ክልል የሚገኙ የመስህብ ሀብቶችን በማልማትና በማስተዋወቅ ፣የባህልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪውን በማሳደግ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል :: በአሁኑ ወቅት ይህን ስፍራ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተዘጋጀው የቅርስ አስተዳደር ዕቅድ እና የቅርስ መምረጫ ሰነድን ለዩኔስኮ በመላክ ተቀባይነት ማግኘቱን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ገልፀዋል። Via-ዳጉ ጆርናል @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗