የጣና ሀይቅን በአለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችለው የቅርስ መምረጫ ሰነድ በዮኔስኮ ተቀባይነትን አገኘ

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-07-18 15:40:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጣና ሀይቅን በአለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችለው የቅርስ መምረጫ ሰነድ በዮኔስኮ ተቀባይነትን አገኘ በአማራ ክልል የሚገኙ የመስህብ ሀብቶችን በማልማትና በማስተዋወቅ ፣የባህልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪውን በማሳደግ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል :: በአሁኑ ወቅት ይህን ስፍራ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተዘጋጀው የቅርስ አስተዳደር ዕቅድ እና የቅርስ መምረጫ ሰነድን ለዩኔስኮ በመላክ ተቀባይነት ማግኘቱን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ገልፀዋል። Via-ዳጉ ጆርናል

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]