«ትብብር ለህልውና» የተሰኘው ኃይል በዛሬው ዕለት አድራሻውን ካልገለፁበት ቦታ መግለጫ መስጠቱን ተመልክተናል።
«ትብብር ለህልውና» የተሰኘው ኃይል በዛሬው ዕለት አድራሻውን ካልገለፁበት ቦታ መግለጫ መስጠቱን ተመልክተናል። መግለጫው አሁንም መንግስትን በኃይል ለመጣል ትግላችንን እንቀጥላለን የሚል ሲሆን ዶ/ር ደብረፂዮን ከአቶ ዘመነ ካሴ ጋር ጎን ለጎን ተቀምጠው ታይተዋል። አቶ አማኑኤል አሰፋም በቦታው ታይተዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗