በመጨረሻም ገቡ‼
በመጨረሻም ገቡ‼ እስከ ዛሬ ሀገራዊ ምክክሩ ላይ ያልነበሩ 3 ፓርቲዎች 📌እናት ፓርቲ 📌 ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲ ሉዓላዊነት እና 📌ወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ ወደ አገራዊ ምክክሩ መግባታቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል።ፓርቲዎቹ "ከውጭ ሆኖ ከመታዘብ፣ ውስጥ ገብቶ በሐሳብ መሟገት ይሻላል ብለን ወደ ምክክሩ ገብተናል" ማለታቸው ተሰምቷል።የፓርቲዎቹ አንዳንድ አመራሮች በግልፅ ምክክሩን ሲቃወሙ እንደነበር ይታወሳል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗