ሀገራዊ ምክክር

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-18 19:39:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ ምክክር #Day4 በሀገራዊ ምክክር ላይ ሳይሳተፉ የቆዩ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በመጨረሻው ሰዓት በሀገራዊ ጉባዔው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ቀደም ሲል አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሟሉ በመጠየቅ ከምክክሩ ውጭ ቆይተው ነበር። የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ እንደገለጹት፣ " በኮንቬንሽን ሴንተር እየተካሄደ ባለው ጉባዔ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ወብን)፣ ዓረና ትግራይ እና እናት ፓርቲ ተሳትፈዋል፤ አሁንም ያልተሳተፉ 5 ወይም 6 ፓርቲዎች አሉ ፤ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበናል " ብለዋል። በጉባዔው ከስልሳ (60) በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሳተፋቸውንም ገልጸዋል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ በበኩላቸው፣ ቀደም ሲል ያልተሳተፉ ፓርቲዎች ጥያቄ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]