የሁለተኛው ሳምንት ሀሙስ በደቡብ አፍሪካ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-18 19:39:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁለተኛው ሳምንት ሀሙስ በደቡብ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፣ በየሳምንቱ ሐሙስ ከፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ይደርስ የነበረው ጥቃትና ማሳደድ በዚህ ሳምንት ሁለተኛው ዙር እንደተሰጋው አለመሆኑንና ሁኔታው በአንጻራዊነት የተረጋጋ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ቀደም ሲል አክራሪ የፀረ-ስደተኛ ቡድን በየሳምንቱ ሐሙስ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች በራሱ ኃይል እየያዘ ለፖሊስ እንደሚያስረክብ ዝቶ ነበር። ይህን ተከትሎም ከሰኔ 30 (እ.ኤ.አ) በኋላ በነበረው የመጀመሪያ ሳምንት ሐሙስ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ከፍተኛ እንቅስቃሴ በመደረጉ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የውጭ ሀገር ዜጎች ተይዘው ለፖሊስ ተላልፈው ነበር፤ ይህም በስደተኞች ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ስጋትና ድንጋጤ ፈጥሮ ነበር። ይሁን እንጂ በትላንት በስቲያው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]