አፋልጉኝ!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-07-18 19:48:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

አፋልጉኝ! ይህች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት እህታችን ራፍዋ ገብረእግዚአብሔር ተብላ የምትጠራ ሲሆን ብዙ መናገር የማትችል ልጅ ነች። ታድያ ሰሞኑን ከቤተሰቦቿ ተለይታ ጠፍታለች። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ነው። ይህችን እህታችንን ያያት ወይም የት እንዳለች መረጃ ያለው ማንኛውም ሰው በአቅራቢያዎ ላለው ፖሊስ ጣቢያ እንድታመለክቱ ወይም ደግሚ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች 0911427099/0911432724 ብትደውሉ ወረታ ከፋይ ነን። አንድ Share የአንድን ቤተሰብ እንባ ሊያብስ ይችላል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]