የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት እንዲሆን የሚያዝ መመሪያ አውጥቷል።
የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት እንዲሆን የሚያዝ መመሪያ አውጥቷል። 👉 በመመሪያው ድንጋጌ መሰረት ለፕሬዝዳንትነትና የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነትና ከዚያ በላይ የአካዳሚክ ማዕረግ ሊኖራቸው ይገባል። የየትምህርት ሚኒስቴር በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚሾሙ ፕሬዝዳንቶችና ምክትል ፕሬዝዳንቶች አሰያየምን የሚገዛ አዲስ መመሪያ (መመሪያ ቁጥር 1146/2018) ይፋ አድርጓል። ይህ መመሪያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርአት በመቀየር፣ በብቃትና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለማስፈን ያለመ መሆኑን ይገልጻል። በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች በርካታ የሪፎርም ስራዎች ላይ እንደሚገኙ የገለጸው ሚኒስቴሩ፣ እነዚህን ለውጦች ለመምራት በሙያቸው የበሰሉ፣ በስነ-ምግባር…
Read the full story at tikvahethiopia ↗