#ስለህግ #የህግመረጃ
#ስለህግ #የህግመረጃ በዕርቅ_ማለቅ_የሚችሉ_የወንጀል_አይነቶች! በወንጀል ጉዳዮች እርቅ የሚከናወነው በልዩ ሁኔታ ነው፡፡ምክንያቱም በመርህ ደረጃ ወንጀል የህዝብን እና የመንግስትን ጥቅም የሚጉዳ ተግባር ነው ተብሎ ስለሚታመን ነው፡፡ 👉ክስም የሚቀርበው መንግስት በወከለው ዐቃቤ ህግ ሲሆን ሙሉ ወጪውም የሚሸፈናው በመንግስት ይሆናል፡፡ስለሆነም በወንጀል ህጎች ስር በእርቅ ማለቅ የሚችሉ ገዳዮች በግልፅ ተደንግገው ይገኛሉ፡፡ ለአብነት ለመጥቀስ ያክል ፡- 1. ታስቦ የሚፈጸም ቀላል የአካል ጉዳት (አንቀጽ 556(1)፣ 2. በቸልተኝነት የሚፈጸም ቀላል የአካል ጉዳት (አንቀጽ-559(3))፣ 3. የእጅ እልፊት (አንቀጽ-560(1)) ፣ 4. የዛቻ ወንጀል (አንቀጽ-580) ፣ 5. አመንዝራነት (አንቀጽ-652) ፣ 6. የሥድብ እና ማዋረድ (አንቀጽ-615) ፣ 7. የስም ማጥፋት ወንጀል…
Read the full story at addis_reporter ↗