የላሊበላ ከተማ ከንቲባ ታሰሩ‼

WASULIFEneutral2026-07-19 07:22:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የላሊበላ ከተማ ከንቲባ ታሰሩ‼ የላሊበላ ከተማ ከንቲባ አቶ መሳይ ወዳጀ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች አርብ ምሽት በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከንቲባው በቁጥጥር ስር የዋሉት የመንግስትን ስራ በሚያመች መልኩ ባለመፈፀም በሚል ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ እንደሆነ የዋሱ መሐመድ ምንጮች አረጋግጠዋል። አሁን ላይ በአማራ ክልል ወቅታዊ የመንግስት ተግባራትን ለመፈፀም እንቅፋት ናቸው በሚባሉ አመራሮች እርምጃ እየተወሰደ መሆኑንም ምንጮቹ ጨምረዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]