"የድሬክ እርግማን/መጥፎ እድል" አርጀንቲናን ከአለምሻምፒዮንነት ያስቀራት ይሆን?
"የድሬክ እርግማን/መጥፎ እድል" አርጀንቲናን ከአለምሻምፒዮንነት ያስቀራት ይሆን? ድሬክ የምሽቱን የአለምዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አርጀንቲና ታሸንፋለች ሲል 1.5 ሚሊዮን ዶላር አስይዟል። ድሬክ በተደጋጋሚ እሱ ያሸንፋሉ ሲል ገንዘብ ያስያዘባቸዉ ቡድኖች ሲሸነፉ ታይቷል። በቅርቡ እንኳ በአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አርሰናል ፤ ፒኤስጂን ያሸንፋል ሲል አስይዞ ገንዘቡን ተበልቷል። ድሬክ በሌሎች ጨዋታዎችም እድል የማይቀናዉ ሲሆን የዛሬዉን ዉርርድ ካሸነፈ ግን 5.2 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ያሸንፋል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗