የደም እንባው ሳይደርቅ የተፈጸመ ክህደት!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-19 07:30:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደም እንባው ሳይደርቅ የተፈጸመ ክህደት! ​የሕወሃት የፖለቲካ ጉዞ ከተመሠረተበት የደደቢት በረሃ ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በረቀቀ የጥላቻ ትርክት እና ሰነድ የተቃኘ ነው። ቡድኑ የማዕከላዊ መንግሥቱን ሥልጣን በተቆጣጠረበት ወቅት ይህንን ስልታዊ የጥፋት ሰነድ በመዋቅራዊ መንገድ ተፈጻሚ አድርጎታል። ​በዚህም በአማራ ሕዝብ ላይ ከባድ ሰቆቃን አድርሷል። በመላው ኢትዮጵያም የማይሻር የታሪክ ጠባሳን ጥሎ አልፏል። ሀገሪቱንም ለማያባራ የእርስ በርስ ግጭት እና የብጥብጥ ፈንጂ አጥምዶ ለምስቅልቅል ዳርጓታል። ​በ2013 ዓ.ም የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ከጀርባ በመውጋት የጦርነት እና የጥፋት ጉዞውን በይፋ ጀመረ። በዚህም ሳቢያ ለዓመታት ባካሄደው የቡድኑ ወረራ ቀጥተኛ ሰለባ የኾነው የአማራ ክልል ነበር። ​ቡድኑ በአማራ ክልል በፈጸማቸው ወረራዎች ላይ ታሪክ የማይረሳው መጠነ ሰፊ የዘር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]