አነባበሮ የኾነው የሕወሃት ጥፋት!
አነባበሮ የኾነው የሕወሃት ጥፋት! ብዙዎች የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋቱ ወጣቶችን ለጦርነት እያስገደደ ወደ ማሠልጠኛ መውሰዱ ብቻ ይመስላቸዋል። የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋት ግን ከዚያም በላይ እጥፍ ድርብ ነው። የቡድኑ የመጀመሪያው ጥፋት በእርግጥም ለአቅመ ጦርነት ያልደረሱ ወጣቶችን እያስገደደ መስዋዕትነት እንዲከፍሉ ማድረጉ ነው። ሌላው የሕገ ወጥ ቡድኑ ጥፋት እነዚህ ወጣቶች ለጦርነት የሚገደዱት መዳረሻዬ ካሉት ህልማቸው እየተናጠቡ ነው ። ለምሳሌ ተምሮ ዶክተር፣ ኢንጂነር፣ ፓይለት፣ መሐንዲስ ወይም ሌላ የመኾን ህልም ያላቸው የትግራይ ወጣቶች ለሕገ ወጥ ቡድኑ የሥልጣን መቆየት ሲሉ ህልማቸውን ይነጠቃሉ። የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን በግዴታ ሲነጠቁ የሚያጡት ጧሪዎቻቸውን ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ተስፋቸውን እና የስማቸውን (ዘራቸውን ) መቀጠልም ጭምር እንጂ። ሕገ ወጡ…
Read the full story at amharamassmedia ↗