የዝናብ እጥረት በጃንአሞራ‼️
የዝናብ እጥረት በጃንአሞራ‼️ በጃናሞራ ወረዳ በድርቅ ምክንያት ከ19 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ሳይዘራ ቀረ፤ ከ96 ሺህ በላይ ዜጎች ለችግር ተጋልጠዋል‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኘው የጃናሞራ ወረዳ፣ በዘንድሮው የመኸር እርሻ ወቅት ባጋጠመው ከፍተኛ የዝናብ እጥረት ምክንያት ከባድ ድርቅ እየገጠመው መሆኑን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በወረዳው ከሚገኙት 36 የገጠር ቀበሌዎች መካከል በ19ኙ ቀበሌዎች እስከ አሁን ድረስ ምንም ዓይነት ዝናብ ባለመጣሉ፣ አርሶ አደሩ ማሳውን አርሶና አዘጋጅቶ ቢጠብቅም ዘሩን መሬት ላይ ማሳረፍ አልቻለም።የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ መልስ አደላድለው እንደገለጹት፣ ዝናብ ባለመጣሉ ምክንያት ከ19 ሺህ 4 መቶ ሄክታር በላይ መሬት ሳይዘራ "ጦሙን አድሯል"። በዚህም ሳቢያ ከ96 ሺህ በላይ የአካባቢው ዜጎች…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗