አራት ኪሎ መሄድ አይጠበቅብንም‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-19 09:56:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

አራት ኪሎ መሄድ አይጠበቅብንም‼️ "ጠላቶቻችንን ለመጣል የግድ አራት ኪሎ መሄድ አይጠበቅብንም" ዮሃንስ ወልደጊዮርጊስ‼️ "እኛ ካሁን በኋላ አዲስአበባ የመሄድ ፍላጎት (ወይም አባዜ) የለንም ፤ አዋሳ የመሄድ አባዜም የለንም።የኛ አላማ ሉዓላዊነታችንን ማስከበር ነው። የኛ አላማ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብታችንን መልሰን ወደ እጃችን ማስገባት(ማስመለስ) ነው።ይሄንን እንዳናደርግ ያነቀንን (እንቅፋት የሆነብንን) ጠላት የግድ መጣል አለብን። ይሄንን ጠላት ለመጣል የግድ አራት ኪሎ መሄድ አይጠበቅብንም።ታዲያ እንዴት እንጣለው ? ለሚለው ....ይሄንን ጠላት አፈር ድሜ ለማብላት ከወዲሁ ስራዎችን እንደምንሰራ ሁላችንም ልናውቅ ይገባል ፤ ለዚህ ተልዕኮም ራሳችንን አብቅተን መዘጋጀት አለብን።እነዚህን ጠላቶች ካላስወገድን ሰላም አናገኝም" ሲሉ ከህወሓት ጄኔራሎች ውስጥ አንዱ የሆኑት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]