የአርጀንቲና አስፈሪ ማጥቃት ወይስ የስፔን የብረት አጥር?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-19 10:25:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአርጀንቲና አስፈሪ ማጥቃት ወይስ የስፔን የብረት አጥር? የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ በኒዮርክ-ኒው ጀርሲ ስታዲየም ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ ሲካሄድ በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ታሪካዊ ፍልሚያ ይኾናል ተብሎለታል። ይህ ጨዋታ የአውሮፓ እና የደቡብ አሜሪካ ሻምፒዮናዎችን ከ60 ዓመታት በኋላ በዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ያገናኘ በመኾኑ መላውን ዓለም በጉጉት እንዲጠብቅ አድርጓል። የዛሬውን ጨዋታ ልዩ እና ማራኪ የሚያደርጉት ደግሞ ይህ የፍጻሜ ጨዋታ በዋናነት “የትውልድ ፍልሚያ” ተብሎ ሊገለጽ የሚችል መኾኑ ነው። የአርጀንቲናው የ39 ዓመት አንጋፋ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በታሪኩ የመጨረሻው ሊኾን በሚችለው የዓለም ዋንጫ ላይ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ይገኛል። ሜሲ በዚህ ውድድር በ8 ግቦች እና 4 ግብ የኾኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል የኮከብ ግብ አግቢነቱን ለመውሰድ ዛሬ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]