ወታደራዊ አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-19 10:53:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወታደራዊ አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ በትግራይ ክልል በዛሬው ዕለት ከአዲጉዶም (ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ መውጫ ላይ) ወደ ሂንታሎ ሲሄዱ የነበሩ ወጣቶች ከመኪና ላይ በግዳጅ ተወስደዋል። (የዓይን እማኝ መረጃ) አዩዘሀበሻ ‎===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]