የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሕዝቡ ከተሳሳቱ መረጃዎች ራሱን እየጠበቀ በሂደቱ ላይ ያለውን እምነት እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-19 11:51:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሕዝቡ ከተሳሳቱ መረጃዎች ራሱን እየጠበቀ በሂደቱ ላይ ያለውን እምነት እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረውን “ታሪካዊ” ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አስመልክቶ በአንዳንድ ግለሰቦችና ቡድኖች በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከእውነት የራቁና የተሳሳቱ መረጃዎችን ሕዝብ እንዳያስተናግዳቸው በማሳሰብ መላው የሀገሪቱ ዜጎች ከኮሚሽኑ በሚወጡ ይፋዊ መግለጫዎችና በስፍራው ከሚገኙ መገናኛ ብዙኃን ብቻ መረጃዎችን በመከታተል ለምክክሩ ሂደት መሳካት ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ አክሎም “የመናገር ነፃነትን ሙሉ በሙሉ የሚያከብር ገለልተኛ ተቋም ቢሆንም፣ ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በተሳሳቱ መረጃዎች እንዳይደለልና እንዳይደናገር” አስፈላጊውን ክትትል በማድረግ እውነታውን ለሕዝብ ይፋ የማድረግ ኃላፊነት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]