የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-19 12:50:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ። ኮሌጁ በ10 የትምህርት መስኮች በደረጃ 4 እና በደረጃ 5 ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ያስመረቀው። የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን እምቢያለ መርከቡ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አሠልጥኖ በማስመረቅ እና ብቁ የሰው ኃይል በማፍረት ሂደት ገንቢ ሚና መጫወቱን ተናግረዋል። የዕለቱ ተመራቂዎችም ለደረጃቸው የሚመጥነውን የጽንሰ ሀሳብ እና የተግባር ሥልጠና በአግባቡ ተከታትለው ያጠናቀቁና ብቁ መኾናቸውን ገልጸዋል። ኮሌጁ ከሚሰጠው ሥልጠና ባሻገር አዳዲስ ችግር ፍቺ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ ለአካባቢው ማኅበረሰብ እያቀረበ መኾኑንም ተናግረዋል። ኮሌጁ የትምህርት ሥራ አመራር ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ በሥልጠና፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]