ክፍለ ጦሩ ለወራት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-19 12:57:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ክፍለ ጦሩ ለወራት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ​ የ93ኛ ክፍለ ጦር ከተሰጠው ተልዕኮና ግዳጅ ጎን ለጎን ለስልጠና ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ናስር አባዝናብ ገለጹ። ​ኮሎኔል ናስር አባዝናብ ሠልጣኞች ለወራት የወሰዱት ስልጠና፣ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ገልፀው ከሥልጠና የተገኘውን ወታደራዊ አቅም በሚገባ መተግበር እንደሚያሥፈልግ ተናግረዋል። ሠልጣኞች ከሥልጠና ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም አሃዳቸውን ማሠልጠና እና ማብቃት ለሚሠጣቸው ማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆን እንደሚጠበቅባቸው አዛዡ አስገንዝበዋል። የክፍለጦሩ ስልጠና ሃላፊ መቶ አለቃ የሱፍ አብዱሽ ሰልጣኞች በቆይታቸው በቡድን መሳሪያ፣ በፀረ-ሽምቅ እና በፀረ-ሽብር እንዲሁም በስነ-ልቦና ግንባታ ላይ ሊይዙት የሚገባቸውን አቅም መጨበጣቸውን ገልፀው ስልጠናው በተፈለገው…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]