የእኛ እናውቅላችኋለን የፖለቲካ አካሄድ ጊዜው አብቅቷል
የእኛ እናውቅላችኋለን የፖለቲካ አካሄድ ጊዜው አብቅቷል ኢትዮጵያ በመላው ልጆቿ ደም እና አጥንት የቆመች ሀገር ናት። ለሉዓላዊነቱ ደሙን ያፈሰሰ፤ አጥንቱን የከሰከሰ ሕዝብ ደግሞ በሀገሩ ጉዳይ ዳር ተመልካች መኾን አይገባውም። ይሁን እና ያለፉትን በርካታ ዓመታት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥርዓት ታሪክ ሲፈተሽ ከዚህ ፍጹም በተቃራኒ የተቃኜ ነበር። በሀገር ጉዳይ የሕዝብ ፍላጎት እና መብት ወደ ጎን ተጥሎ የኢትዮጵያ መፃዒ ዕድል "እኛ ካላወቅንላችሁ" በሚሉ ጥቂት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና በጣት በሚቆጠሩ የፖለቲካ ልሂቃን ጠባብ ፍላጎት ተሸፍኖ ቆይቷል። ይህ ሰፊውን ሕዝብ ያገለለ የፖለቲካ አካሄድ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ብልጽግና ከመውሰድ ይልቅ ለከፋ ማኅበራዊ ቀውስ ዳርጓት ቆይቷል። በእነዚያ ጊዜያቶች የፖለቲካ ፓርቲዎች መዋቅር እና ሥልጣን የሕዝብን ውክልና የሚያረጋግጡ ሳይኾኑ ጥቂት ግለሰቦች…
Read the full story at amharamassmedia ↗