የቡርኪና ፋሶ ተማሪዎች የትምህርት ምርጫ አነጋጋሪ ሆኗል‼
የቡርኪና ፋሶ ተማሪዎች የትምህርት ምርጫ አነጋጋሪ ሆኗል‼ የቡርኪና ፋሶ መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በሳዑዲ አረቢያ የሚማሩ ወደ 1,000 የሚጠጉ የሀገሪቱ ተማሪዎች በሙሉ በሸሪዓና በኢስላማዊ ህግ ትምህርት ላይ ብቻ መመዝገባቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ገለጹ። አንዱም ተማሪ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ላይ አለመሰማራቱን ተከትሎ፣ መንግስት የውጭ ሀገር ነፃ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) እና የተማሪዎች ምደባ ፖሊሲውን በድጋሚ እየገመገመ መሆኑን መሪው አስታውቀዋል። ይህ ግምገማ የወጣቶች የትምህርት ምርጫ ከሀገሪቱ የረጅም ጊዜ የልማት ግቦች፣ የኢንዱስትሪ እና የኢኮኖሚ ሽግግር ፍላጎት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን ለማድረግ ያለመ ሰፊ ጥረት አካል ነው ተብሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗