ዳሸን ባንክ ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር አምስት ሚሊዮን ብር አበረከተ
ዳሸን ባንክ ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር አምስት ሚሊዮን ብር አበረከተ ዳሽን ባንክ የ30ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን ምክንያት በማድረግ እና ሀገር በቀል ዕፅዋቶችን በእንጦጦ ዕፅዋት መንከባከቢያ ማዕከል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂዷል። ይህ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ዳሽን ባንክ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባላደራ ማህበር ጋር በመተባበር የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ለመድኃኒትነት የሚያገለግሉ እና ሀገር በቀል የሆኑ እንደ ወይራ፣ ብርብራ፣ ዋንዛ እና ዝግባ ያሉ ከ 300 በላይ የሚሆኑ ችግኞች መተከላቸውን የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው አለሙ ገልፀዋል። ዳሸን ባንክ በብዝሃ ህይወት ጥበቃና የተራቆቱ ስነ ምህዳሮችን ወደ ነበሩበት አረንጓዴ ስፍራ ለመመለስ ለሚሰራው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማህበር የአምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉንም ገልጿል። ዳሸን…
Read the full story at addis_news ↗