የአርጀንቲና ፕሬዚዳንት ሃቪየር ሚሊ አለምዋንጫ ሲጀመር ጀምሮ የለበሱትን ጃኬት ለብሰዉ የዛሬዉን ፍጻሜ እንደሚያዩ ተናግረዋል።
የአርጀንቲና ፕሬዚዳንት ሃቪየር ሚሊ አለምዋንጫ ሲጀመር ጀምሮ የለበሱትን ጃኬት ለብሰዉ የዛሬዉን ፍጻሜ እንደሚያዩ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ በአርጀንቲናዊያን ያለዉን አጉል እምነት ተከትለዉ የዛሬዉን ፍጻሜ በቤታቸዉ እንደሚመለከቱት ተናግረዋል። "ዉድድሩን መመልከት ስጀምር እዚሁ ነበርኩ ፍጻሜዉንም እዚሁ አያለሁ" ብለዋል። "አንድ ጃኬት አለኝ እሱን ለብሼ ነበር የአርጀንቲናን ጨዋታ ስመለከት የነበረዉ በተከታታይም ድል ቀንቶን ነበር። ታድያ ከስዊዘርላንድ ጋር በነበረው ጨዋታ ሞቆኝ ባወልቀዉ ግብ አስቆጠሩብን ፤ ከዛ በኋላ መልሼ ለብሼዉ አሸንፈን ወጥተናል። ፍጻሜዉንም በዚሁ ጃኬት በቤቴ አያለሁ ብለዋል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗