መንግስት አዲስ የተሽከርካሪ ባለቤትነት ታክስ ሊጥል ነው

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-19 18:39:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግስት አዲስ የተሽከርካሪ ባለቤትነት ታክስ ሊጥል ነው ​መንግስት በ2020 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የተሽከርካሪ ባለቤትነት ታክስ ለመጣል እየተዘጋጀ ነው። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የህግ ረቂቁን በታህሳስ ወር መጨረሻ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደሚያቀርብ ካፒታል ያገኘዉ መረጃ ያመለክታል ።ታክሱ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት እስከ 0.2 በመቶ ገቢ ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]