"ቋሚ መኖሪያ የሌለው ተጠርጣሪ በዋስትና የመፈታት መብት አለው"
"ቋሚ መኖሪያ የሌለው ተጠርጣሪ በዋስትና የመፈታት መብት አለው" የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ውሳኔ በተለያዩ የፖሊስ ጣቢያዎችና ፍርድ ቤቶች ተጠርጣሪዎች “ቋሚ መኖሪያ የላቸውም” በሚል ምክንያት ብቻ የዋስትና መብታቸው ሲከለከልና በማረሚያ ቤት ወይም በፖሊስ ጣቢያ እንዲቆዩ ሲደረግ ይስተዋላል።ይህ ለማስታወስ ያክል የቀረበ ነው። ይሁን እንጂ ይህ አሰራር መሰረታዊ የሕግ ስህተት መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አስገንዝቧል። ችሎቱ በመዝገብ ቁጥር 131863 (ቅጽ 20) በሰጠው አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜ፦ አንድ ተጠርጣሪ ቋሚ መኖሪያ የለውም በሚል ምክንያት ብቻ የዋስትና መብቱን መከልከል የሕግ ስህተት መሆኑን በምክንያትነት አስፍሯል። ይህ ውሳኔ በማንኛውም ደረጃ ላይ የሚገኙ የሕግ አስከባሪ አካላትና ፍርድ ቤቶች ሊያውቁትና ሊተገብሩት የሚገባ ፍጹም…
Read the full story at wasulife ↗