ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

ZENA24NOWneutral2026-07-19 22:24:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች። የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ በተጨማሪው 30 ደቂቃ ላይ ነው አንድ ጎል አስቆጥራ ያሸነፈችው። በሙሉ ጨዋታው ስፔን ከፍተኛ ብልጫ ወስዳ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ የሚያሳካበት እድል ሳይሳካለት ቀርቷል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]