65 የመንግስት ኤጀንሲዎች የቦርድ አባላት በሙሉ ከስልጣን ተነሱ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-20 05:18:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

65 የመንግስት ኤጀንሲዎች የቦርድ አባላት በሙሉ ከስልጣን ተነሱ የኬንያ መንግስት በሀገሪቱ የህዝብ ተቋማት ውስጥ የነበረውን የፖለቲካ ተፅዕኖ ለመቀነስ በሚል በ65 የመንግስት ኤጀንሲዎች ውስጥ ሲያገለግሉ የነበሩ የቦርድ አባላትን በሙሉ በይፋ ማሰናበቱን አስታውቋል። ይህ እርምጃ የተወሰደው በቅርቡ ተግባራዊ በሆነው የ2025 የመንግስት ድርጅቶች ህግ (GOE Act) መሰረት መሆኑ ተጠቁሟል። ይህ ለውጥ የመንግስት ድርጅቶችን አሰራር ሙያዊ እና ግልጽ ለማድረግ ያለመ ነዉ የተባለ ሲሆን ቀደም ሲል የቦርድ አባልነት ለፖለቲካዊ ሹመት ሲውል እንደነበርና ይህም ለሙስና እና ለቅልጥፍና ማጣት መንስኤ ሆኖ መቆየቱ ተገልጿል። አዲሱ ህግ ለቦርድ አባልነት የሚወዳደሩ ሰዎች ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በንቃት በፖለቲካ ስራ ውስጥ መሳተፍ እንደሌለባቸው ይደነግጋል። ቦርዶቹም በግልፅ እና በውድድር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]