የሥራ ማስታወቂያ

WASULIFEneutral2026-07-20 07:34:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሥራ ማስታወቂያ Compay: Cybertech Software Technology ከDociva ጋር ይስሩ! Dociva የጤና ቴክኖሎጂ መድረክ ለ1 ሳምንት የሚቆይ የውጭ (Outdoor) ማስተዋወቂያ ሥራ የሚሰሩ ብቁና ተነሳሽ ወጣቶችን እየፈለገ ነው። የሥራ መደብ የውጭ ማስተዋወቂያ (Outdoor Promoter) የሥራ ጊዜ 🗓 1 ሳምንት • ፆታ: ወንድ • ብዛት: 10 ክፍያ 💰 በአፈጻጸምዎ መሰረት እስከ 15,000 ብር ድረስ ማግኘት ይችላሉ። የሥራ ኃላፊነቶች • በተመደቡበት ቦታ Docivaን ለሕዝብ ማስተዋወቅ። • የDociva አገልግሎቶችን በግልጽ ሁኔታ ማስረዳት። • ሰዎች መተግበሪያውን እንዲጠቀሙ እና እንዲመዘገቡ ማበረታታት። • የDocivaን ስም እና ምስል በተገቢ ሁኔታ መወከል። መስፈርቶች • ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ። • ተግባቢ፣ ንቁ እና ተነሳሽ ስብዕና። • ከቤት ውጭ መስራት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]