መቐለ ከተማ በራሪ ወረቀት ተበኖ አድሯል‼

WASULIFEneutral2026-07-20 07:34:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

መቐለ ከተማ በራሪ ወረቀት ተበኖ አድሯል‼ በመቐለ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ጦርነትን የሚቃወሙ እና ሰላምን የሚጠይቁ በራሪ ወረቀቶች ተበትነው ማደራቸውን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ወጥቷል። በትግርኛ ቋንቋ በተጻፉት በእነዚህ ወረቀቶች ላይ የሰፈሩት ዋና ዋና መልዕክቶች የሚከተሉት ናቸው፦ 📌"ወደ ሌላ ጦርነት እንድትከቱብን አንፈቅድላችሁም፤" 📌"የቀደመው ይበቃል፤ ሰላምን እንመርጣለን፤" 📌"የግዳጅ ውትድርና (መግፈፍ) ወንጀል ነው፤ ወንድምህን አሳልፈህ ሰጥተህ በሰላም አትኖርም፤" 📌አሁን ባለው አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚወሰድ ማንኛውም የኃይል እርምጃ የሕዝቡን ስቃይ ከማባባስ ውጪ እንደማይመረጥ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ====================…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]