ተደራሽ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ9ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ

ZENA24NOWneutral2026-07-20 08:33:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተደራሽ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ9ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ 👉 የቅርንጫፎቹን ቁጥር 50 ለማድረስ አቅዷል ተደራሽ ማህበረሰብ አቀፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር በሀገር አቀፍ ደረጃ የቅርንጫፎቹን ቁጥር 33 በማድረስ እና ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ አጠቃላይ ካፒታል በማፍራት የ9ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል። በ4 ኪሎ የኢትዮጵያ ፖስታ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና ቢሮ በተካሄደው የዚህ በዓል ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ጌትነት ታደሰ፣ ምክትል ኮሚሽነር አቶ አብዲ ሙመድ፣ የተቋሙ የሥራ አመራር ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አልማዝ ኦልጅራ ጨምሮ የክልልና የከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የተደራሽ የቁጠባና ብድር ማህበር መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]