🕊️እገታ፣ ዘረፋ እና ግድያ ይብቃ! 🚌 🛞

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-20 08:41:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

🕊️እገታ፣ ዘረፋ እና ግድያ ይብቃ! 🚌 🛞 የሰው ልጅ በሕይወት ለመኖር የደም ዝውውር እንደሚያስፈልገው ኹሉ ለአንድ ሀገር ኹለንተናዊ እድገት እና ሕልውናም ትራንስፖርት የደም ሥር ነው። ትራንስፖርት የማይነካው ዘርፍ የለም። ዜጎች ወደ ሕክምና ተቋማት ቢሄዱ፤ የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶች ወደ ገበያ ማዕከላት ቢደርሱ፤ የሕክምናና የምግብ እርዳታዎች ለተጎጂዎች ቢቀርቡ፤ የሕዝብን ደኅንነት እና የሕግ ማስከበር ሥራዎች ቢከናወኑ በጥቅሉ የኹሉም የመንግሥት እና የሕዝብ የዕለት ከለት ተግባራት የሚሳለጡት በዚሁ በትራንስፖርት ነው። የትራንስፖርት ደኅንነት በተናጋ ቁጥር ደግሞ የሀገር ልማት፣ የሕዝብ ሰላም እና የኢኮኖሚ ዕድገት አብሮ ይደናቀፋል።ፕሮፌሰር ፒተር ኒውማን የተባሉ ምሁር "የትራንስፖርት መስተጓጎል የካፒታል ዝውውር ፍጥነትን የሚገታ እና የከተሞችን እንቅስቃሴ የሚያጓትት የኢኮኖሚ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]