ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ ከፍተኛ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃት ፈፀመች

ZENA24NOWneutral2026-07-20 09:02:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ ከፍተኛ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃት ፈፀመች ሩሲያ በዩክሬን ላይ ተከታታይ የባለስቲክ ሚሳይል እና የድሮን ጥቃቶችን የፈፀመች ሲሆን፣ በዚህም ቢያንስ ስምንት ሰዎች መሞታቸውንና በደርዘን የሚቆጠሩ መቁሰላቸውን ባለስልጣናት ገልፀዋል። በሰሜን ምስራቋ ከተማ ካርኪቭ አራት ሰዎች ሲገደሉ፣ በዋና ከተማዋ ኪየቭ ደግሞ አንዲት አረጋዊት ሴት ህይወታቸው አልፏል። በተጨማሪም በደቡባዊቷ ዛፖሪዝሂያ ሁለት ሰዎች፣ እንዲሁም በሰሜን ምስራቋ ሱሚ አንድ ሰው ህይወታቸውን አጥተዋል።የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፣ በኪዬቭ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ እ.ኤ.አ. በ2022 ሙሉ ወረራ ከጀመረች ወዲህ ከተፈጸሙት "እጅግ ከፍተኛ ከሆኑ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃቶች አንዱ" እንደሆነ ተናግረዋል። እሁድ ከሰዓት በተፈፀመ ሌላ የሩሲያ ጥቃት በቱርክ ባለቤትነት ስር ያለ እና እህል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]