የወለጋ ተፈናቃዮች መሬታቸውን ማግኘት እንዳልቻሉና ላልተጠቀሙበት መሬት ግብር እየከፈሉ መሆኑን ገለጹ‼
የወለጋ ተፈናቃዮች መሬታቸውን ማግኘት እንዳልቻሉና ላልተጠቀሙበት መሬት ግብር እየከፈሉ መሆኑን ገለጹ‼ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቡ ሰዮ ወረዳ ጠለለ ጣቢያ የሚገኙና ከደብረ ብርሃን የተመለሱ ተፈናቃዮች፣ የእርሻ መሬታቸው እንዳልተመለሰላቸውና በከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኙ ገለጹ። ተፈናቃዮቹ ወደ ቀያቸው ከተመለሱ በኋላ በኪራይ ቤት ለመኖር መገደዳቸውንና የእርሻ መሬታቸውን የወረዳው የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር (ቡሳ ጎኖፋ) ቢሮ ወስዶ እያረሰበት መሆኑን ተናግረዋል። ይባስ ብሎም ምንም ዓይነት ምርት ባላገኙበት መሬት ላይ የመሬት ግብር እንዲከፍሉ እየተገደዱ መሆኑን በምሬት ገልጸዋል። የወረዳው ቢሮ በበኩሉ፣ መሬቱ የተወሰደው በወቅቱ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተፈናቃዮቹ ማረስ ስላልቻሉና መሬቱ እንዳይበላሽ ለማድረግ እንደሆነ ገልጾ፣ ወደፊት መልሶ እንደሚያስረክባቸው አስታውቋል። ይሁን…
Read the full story at wasulife ↗